ጥጥቅ (ጥንተ ጥንት ቅንጣት ከሚለው ጽንሰ ሓሳብ የተገኘ) የኣንድ ንጥረነገር የመጨረሻ ደረጃ ቅንጣት ኣካል ሲሆን ከሌሎች ጥጥቃን ጋር ውሑዳናዊ ጥምረት ወይንም ቅነጥጥቅ (ቅንጅተጥጥቅ = ውሕደት) ሊፈጥር የሚችል ነው።[1]